ዳንኤል 6:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ስለዚህ ዳንኤል በዳርዮስ+ መንግሥት እንዲሁም በፋርሳዊው በቂሮስ+ መንግሥት ሁሉ ነገር ተሳካለት። ዳንኤል 11:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 “እኔም ሜዶናዊው ዳርዮስ+ በነገሠ በመጀመሪያው ዓመት፣ እሱን ለማበረታታትና ለማጠናከር* ቆሜ ነበር።