ሰቆቃወ ኤርምያስ 2:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ይሖዋ ያሰበውን አድርጓል፤+የተናገረውን፣ ከጥንትም ጀምሮ ያዘዘውን+ ፈጽሟል።+ ያላንዳች ርኅራኄ አፍርሷል።+ ጠላት በአንቺ ላይ በደረሰው ነገር ደስ እንዲሰኝ፣ የባላጋራዎችሽም ብርታት* ከፍ ከፍ እንዲል አድርጓል።
17 ይሖዋ ያሰበውን አድርጓል፤+የተናገረውን፣ ከጥንትም ጀምሮ ያዘዘውን+ ፈጽሟል።+ ያላንዳች ርኅራኄ አፍርሷል።+ ጠላት በአንቺ ላይ በደረሰው ነገር ደስ እንዲሰኝ፣ የባላጋራዎችሽም ብርታት* ከፍ ከፍ እንዲል አድርጓል።