መዝሙር 36:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የሕይወት ምንጭ ከአንተ ዘንድ ነው፤+በብርሃንህ፣ ብርሃን ማየት እንችላለን።+ መዝሙር 112:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ለቅኖች በጨለማ ውስጥ እንደ ብርሃን ያበራል።+ ח [ኼት] ሩኅሩኅና* መሐሪ+ እንዲሁም ጻድቅ ነው።