ዘፍጥረት 2:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 የሦስተኛው ወንዝ ስም ጤግሮስ*+ ነው፤ ይህ ወንዝ ከአሦር+ በስተ ምሥራቅ የሚፈስ ነው። አራተኛው ወንዝ ደግሞ ኤፍራጥስ+ ነው።