ኢሳይያስ 6:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በዚህ ጊዜ እንዲህ አልኩ፦ “ወዮልኝ! ከንፈሮቼ የረከሱብኝ ሰው ስለሆንኩናየምኖረውም ከንፈራቸው በረከሰ ሕዝብ+ መካከል ስለሆነበቃ መሞቴ ነው፤*ዓይኖቼ ንጉሡን፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋን ራሱን አይተዋልና!”
5 በዚህ ጊዜ እንዲህ አልኩ፦ “ወዮልኝ! ከንፈሮቼ የረከሱብኝ ሰው ስለሆንኩናየምኖረውም ከንፈራቸው በረከሰ ሕዝብ+ መካከል ስለሆነበቃ መሞቴ ነው፤*ዓይኖቼ ንጉሡን፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋን ራሱን አይተዋልና!”