ዳንኤል 8:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ፀጉራሙ አውራ ፍየል የግሪክን ንጉሥ ያመለክታል፤+ በዓይኖቹ መካከል ያለው ትልቁ ቀንድ የመጀመሪያውን ንጉሥ ያመለክታል።+