ዳንኤል 4:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 “‘ይሁንና የዛፉን ጉቶ ከነሥሩ እንዲተዉት+ ስለተነገራቸው፣ አምላክ በሰማያት እንደሚገዛ ካወቅክ በኋላ መንግሥትህ ይመለስልሃል።