ሶፎንያስ 3:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በመካከሏ ያለው ይሖዋ ጻድቅ ነው፤+ እሱ ምንም ዓይነት ስህተት አይፈጽምም። ፍርዱን እንደማይነጥፍ የንጋት ብርሃን፣በየማለዳው ያሳውቃል።+ ክፉ ሰው ግን ኀፍረት የሚባል ነገር አያውቅም።+
5 በመካከሏ ያለው ይሖዋ ጻድቅ ነው፤+ እሱ ምንም ዓይነት ስህተት አይፈጽምም። ፍርዱን እንደማይነጥፍ የንጋት ብርሃን፣በየማለዳው ያሳውቃል።+ ክፉ ሰው ግን ኀፍረት የሚባል ነገር አያውቅም።+