መዝሙር 78:57 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 57 በተጨማሪም ጀርባቸውን ሰጡ፤ እንደ አባቶቻቸውም ከሃዲዎች ሆኑ።+ ጅማቱ እንደረገበ ደጋን እምነት የማይጣልባቸው ነበሩ።+