ሆሴዕ 2:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ምድር ደግሞ ለእህሉ፣ ለአዲሱ የወይን ጠጅና ለዘይቱ መልስ ትሰጣለች፤እነሱም ለኢይዝራኤል* መልስ ይሰጣሉ።+