አሞጽ 5:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እናንተ ፍትሕን ወደ ጭቁኝ* ትለውጣላችሁ፤ጽድቅንም ወደ ምድር ትጥላላችሁ።+ አሞጽ 6:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ፈረሶች በቋጥኝ ላይ ይሮጣሉ?ሰውስ እዚያ ላይ በከብት ያርሳል? እናንተ ፍትሕን ወደ መርዛማ ተክል፣የጽድቅንም ፍሬ ወደ ጭቁኝ* ለውጣችኋልና።+