ምሳሌ 22:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ክፋትን የሚዘራ ሁሉ ጥፋትን ያጭዳል፤+የቁጣውም በትር ያከትማል።+ ሆሴዕ 8:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ነፋስን ይዘራሉ፤ አውሎ ነፋስንም ያጭዳሉ።+ አገዳው፣ የደረሰ ፍሬ* የለውም፤+እህሉ፣ ዱቄት አላስገኘም። ፍሬ ቢያፈራ እንኳ ባዕዳን* ይበሉታል።+ ገላትያ 6:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አትታለሉ፤ አምላክ አይዘበትበትም። አንድ ሰው ምንም ዘራ ምን ያንኑ መልሶ ያጭዳል፤+