-
ሆሴዕ 6:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 “ኤፍሬም ሆይ፣ ምን ላድርግህ?
ይሁዳ ሆይ፣ ምን ላድርግህ?
ታማኝ ፍቅራችሁ እንደ ጠዋት ጉም፣
ወዲያው እንደሚጠፋም ጤዛ ነውና።
-
4 “ኤፍሬም ሆይ፣ ምን ላድርግህ?
ይሁዳ ሆይ፣ ምን ላድርግህ?
ታማኝ ፍቅራችሁ እንደ ጠዋት ጉም፣
ወዲያው እንደሚጠፋም ጤዛ ነውና።