2 ነገሥት 15:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 በዚህ ጊዜ የአሦር ንጉሥ ፑል+ ወደ ምድሩ መጣ፤ መናሄምም መንግሥቱን ለማጽናት ድጋፍ እንዲሰጠው ለፑል 1,000 የብር ታላንት* ሰጠው።+ ሆሴዕ 8:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ተገልሎ እንደሚኖር የዱር አህያ ወደ አሦር ሄደዋልና።+ ኤፍሬም በገንዘብ ፍቅረኞች አፍርቷል።+