ራእይ 3:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ምክንያቱም “ሀብታም ነኝ፤+ ደግሞም ብዙ ሀብት አከማችቻለሁ፤ ምንም ነገር አያስፈልገኝም” ትላለህ፤ ነገር ግን ጎስቋላ፣ ምስኪን፣ ድሃ፣ ዕውርና የተራቆትክ መሆንህን አታውቅም፤
17 ምክንያቱም “ሀብታም ነኝ፤+ ደግሞም ብዙ ሀብት አከማችቻለሁ፤ ምንም ነገር አያስፈልገኝም” ትላለህ፤ ነገር ግን ጎስቋላ፣ ምስኪን፣ ድሃ፣ ዕውርና የተራቆትክ መሆንህን አታውቅም፤