የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 32:12-14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 ይሖዋ ብቻውን መራው፤*+

      ከእሱም ጋር ምንም ባዕድ አምላክ አልነበረም።+

      13 በምድር ላይ በሚገኙ ከፍ ያሉ ቦታዎች እንዲሄድ አደረገው፤+

      ስለሆነም የእርሻውን ምርት በላ።+

      ከዓለት ማር አበላው፤

      ከባልጩትም ዘይት መገበው፤

      14 የላሞቹን ቅቤና የመንጋውን ወተት

      ምርጥ ከሆነው በግ* ጋር ሰጠው፤

      የባሳንን አውራ በጎችና አውራ ፍየሎች

      ከምርጥ ስንዴ* ጋር ሰጠው፤+

      አንተም ከወይን ፍሬው ደም* የወይን ጠጅ ጠጣህ።

  • ነህምያ 9:25
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 25 የተመሸጉ ከተሞችንና+ ለም የሆነውን* መሬት ያዙ፤+ መልካም ነገሮች ሁሉ የሞሉባቸውን ቤቶች፣ የተቆፈሩ የውኃ ማጠራቀሚያ ጉድጓዶችን፣ የወይን እርሻዎችን፣ የወይራ ዛፎችንና+ ስፍር ቁጥር የሌላቸውን የፍራፍሬ ዛፎች ወረሱ። በመሆኑም እስኪጠግቡ ድረስ በሉ፤ ሰቡም፤ ታላቅ በሆነው ጥሩነትህም ተንደላቀቁ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ