ዘዳግም 2:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አምላክህ ይሖዋ የእጅህን ሥራ ሁሉ ባርኮልሃልና። በዚህ ጭልጥ ያለ ምድረ በዳ እንደተጓዝክ በሚገባ ያውቃል። በእነዚህ 40 ዓመታት አምላክህ ይሖዋ ከአንተ ጋር ስለነበር ምንም የጎደለብህ ነገር የለም።”’+ ዘዳግም 32:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የይሖዋ ሕዝብ ድርሻው ነው፤+ያዕቆብ ርስቱ ነው።+ 10 እሱን ምድረ በዳ በሆነ ምድር፣+ነፋስ በሚያፏጭበት ጭው ያለ በረሃ አገኘው።+ ሊጠብቀውም ዙሪያውን ከበበው፤ ተንከባከበው፤+እንደ ዓይኑም ብሌን ጠበቀው።+
7 አምላክህ ይሖዋ የእጅህን ሥራ ሁሉ ባርኮልሃልና። በዚህ ጭልጥ ያለ ምድረ በዳ እንደተጓዝክ በሚገባ ያውቃል። በእነዚህ 40 ዓመታት አምላክህ ይሖዋ ከአንተ ጋር ስለነበር ምንም የጎደለብህ ነገር የለም።”’+
9 የይሖዋ ሕዝብ ድርሻው ነው፤+ያዕቆብ ርስቱ ነው።+ 10 እሱን ምድረ በዳ በሆነ ምድር፣+ነፋስ በሚያፏጭበት ጭው ያለ በረሃ አገኘው።+ ሊጠብቀውም ዙሪያውን ከበበው፤ ተንከባከበው፤+እንደ ዓይኑም ብሌን ጠበቀው።+