መሳፍንት 10:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 እናንተ ግን እኔን ትታችሁ ሌሎች አማልክትን አገለገላችሁ።+ ዳግመኛ የማላድናችሁም በዚህ የተነሳ ነው።+ ኤርምያስ 3:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ‘የእስራኤል ቤት ሆይ፣ እናንተ ግን ባሏን* ክዳ እንደምትሄድ ሚስት በእኔ ላይ ክህደት ፈጽማችኋል’+ ይላል ይሖዋ።”