-
አሞጽ 5:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 እነሱ በከተማዋ በር ላይ ሆነው የሚወቅሱትን ይጠላሉ፤
እውነት የሚናገሩትንም ይጸየፋሉ።+
-
-
አሞጽ 5:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ስለሆነም ጥልቅ ማስተዋል ያላቸው ሰዎች በዚያን ጊዜ ዝም ይላሉ፤
የመከራ ጊዜ ይሆናልና።+
-