የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ምሳሌ 20:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 የወይን ጠጅ ፌዘኛ፣+ የሚያሰክር መጠጥም ሥርዓት አልበኛ ያደርጋል፤+

      በዚህ ምክንያት ከትክክለኛው መንገድ የሚወጣ ሁሉ ጥበበኛ አይደለም።+

  • ምሳሌ 23:31
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 31 በብርጭቆ ውስጥ ሲያንጸባርቅ፣

      እየጣፈጠም ሲወርድ በወይን ጠጅ ቅላት ዓይንህ አይማረክ፤

  • ምሳሌ 23:33
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 33 ዓይኖችህ እንግዳ ነገር ያያሉ፤

      ልብህም ጠማማ ነገር ይናገራል።+

  • ኢሳይያስ 28:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 እነዚህም ከወይን ጠጅ የተነሳ መንገድ ይስታሉ፤

      ከሚያሰክር መጠጥ የተነሳም ይንገዳገዳሉ።

      ካህኑና ነቢዩ ከጠጡት መጠጥ የተነሳ መንገድ ይስታሉ፤

      ከወይን ጠጅ የተነሳ ግራ ይጋባሉ፤

      ከሚያሰክር መጠጥ የተነሳም ይንገዳገዳሉ፤

      የሚያዩት ራእይ መንገድ ያስታቸዋል፤

      ፍርድ ሲሰጡም ይሳሳታሉ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ