2 ነገሥት 15:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የይሁዳ ንጉሥ አዛርያስ+ በነገሠ በ38ኛው ዓመት የኢዮርብዓም ልጅ ዘካርያስ+ በሰማርያ፣ በእስራኤል ላይ ነገሠ፤ ለስድስት ወርም ገዛ። 2 ነገሥት 15:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ከዚያም የኢያቢስ ልጅ ሻሉም በእሱ ላይ በማሴር ይብለአም+ ላይ መትቶ ገደለው።+ ከገደለው በኋላ በእሱ ምትክ ነገሠ።