ኢሳይያስ 48:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 አዎ፣ አንተ አልሰማህም፤+ አላወቅክምም፤ከዚህ በፊት ጆሮህ ክፍት አልነበረም። በጣም አታላይ እንደሆንክና+ከተወለድክበት ጊዜ ጀምሮ ዓመፀኛ ተብለህ እንደተጠራህ አውቃለሁና።+ ኤርምያስ 3:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ‘የእስራኤል ቤት ሆይ፣ እናንተ ግን ባሏን* ክዳ እንደምትሄድ ሚስት በእኔ ላይ ክህደት ፈጽማችኋል’+ ይላል ይሖዋ።”
8 አዎ፣ አንተ አልሰማህም፤+ አላወቅክምም፤ከዚህ በፊት ጆሮህ ክፍት አልነበረም። በጣም አታላይ እንደሆንክና+ከተወለድክበት ጊዜ ጀምሮ ዓመፀኛ ተብለህ እንደተጠራህ አውቃለሁና።+