ሚክያስ 7:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እኔ ግን ይሖዋን በጉጉት እጠባበቃለሁ።+ የሚያድነኝን አምላክ በትዕግሥት እጠብቃለሁ።*+ አምላኬ ይሰማኛል።+ ዕንባቆም 3:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 እኔ ግን በይሖዋ ሐሴት አደርጋለሁ፤አዳኜ በሆነውም አምላክ እደሰታለሁ።+