ራእይ 9:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የብረት ጥሩር የሚመስል ጥሩርም ነበራቸው። የክንፎቻቸው ድምፅም ወደ ጦርነት የሚገሰግሱ በፈረስ የሚጎተቱ ሠረገላዎች ድምፅ ይመስል ነበር።+