ዘዳግም 28:39 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 39 ወይን ትተክላለህ፤ ታለማለህም፤ ይሁንና ምንም የወይን ጠጅ አትጠጣም፤ እንዲሁም አንዳች አትሰበስብም፤+ ምክንያቱም ትል ይበላዋል።