ኢዩኤል 1:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ጾም አውጁ!* የተቀደሰ ጉባኤ ጥሩ።+ ሽማግሌዎቹንና የምድሪቱን ነዋሪዎች ሁሉ ወደ አምላካችሁ ወደ ይሖዋ ቤት ሰብስቡ፤+እርዳታም ለማግኘት ወደ ይሖዋ ጩኹ።