የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘሌዋውያን 26:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 እናንተም ያለፈውን ዓመት እህል ገና በልታችሁ ሳትጨርሱ ለዘንድሮው እህል ቦታ ለማግኘት ያለፈውን ዓመት እህል ታስለቅቃላችሁ።

  • አሞጽ 9:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 ‘እነሆ፣ እንዲህ የሚሆንበት ጊዜ ይመጣል’ ይላል ይሖዋ፤

      ‘አራሹ አጫጁ ላይ ይደርስበታል፤

      ዘሪውም ወይን ጨማቂው ላይ ይደርስበታል፤+

      ተራሮችም ጣፋጭ የወይን ጠጅ ያንጠባጥባሉ፤+

      ኮረብቶችም ሁሉ በወይን ጠጅ ይጥለቀለቃሉ።*+

  • ሚልክያስ 3:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 በቤቴ ውስጥ እህል እንዲኖር አሥራቱን* ሁሉ ወደ ጎተራው አስገቡ”+ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ፤ “የሰማያትን መስኮቶች ከፍቼ+ ማስቀመጫ እስክታጡ ድረስ የተትረፈረፈ በረከት ባላፈስላችሁ፣*+ እስቲ በዚህ ፈትኑኝ።”

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ