ኢዩኤል 1:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ከአውዳሚ አንበጣ የተረፈውን የአንበጣ መንጋ በላው፤+ከአንበጣ መንጋ የተረፈውንም ኩብኩባ በላው፤ከኩብኩባ የተረፈውን ደግሞ የማይጠግብ አንበጣ በላው።+