የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢዮብ 9:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 የአሽ፣* የከሲልና* የኪማ ኅብረ ከዋክብትን*+

      እንዲሁም የደቡቡን ሰማይ ኅብረ ከዋክብት* ሠርቷል፤

  • ኢዮብ 38:31-33
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 31 የኪማ ኅብረ ከዋክብትን* ገመድ ልታስር፣

      ወይስ የከሲል ኅብረ ከዋክብትን* ገመድ ልትፈታ ትችላለህ?+

      32 ኅብረ ከዋክብትን* በወቅቱ ልታወጣ፣

      ወይስ የአሽ ኅብረ ከዋክብትን* ከነልጆቹ ልትመራ ትችላለህ?

      33 ሰማያት የሚመሩባቸውን ሕጎች ታውቃለህ?+

      ወይስ የሰማያትን* ሕጎች በምድር ላይ ተግባራዊ ማድረግ ትችላለህ?

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ