-
2 ዜና መዋዕል 19:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ፈራጆቹንም እንዲህ አላቸው፦ “የምትፈርዱት ለሰው ሳይሆን ለይሖዋ ስለሆነ የምታደርጉትን ነገር በጥንቃቄ አከናውኑ፤ እሱም በምትፈርዱበት ጊዜ ከእናንተ ጋር ነው።+
-
-
አሞጽ 5:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 ፍትሕ እንደ ውኃ፣+
ጽድቅም ያለማቋረጥ እንደሚወርድ ጅረት ይፍሰስ።
-