አሞጽ 4:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 እነሆ፣ ተራሮችን የሠራው፣+ ነፋስን የፈጠረው እሱ ነው፤+ሐሳቡ ምን እንደሆነ ለሰው ይነግረዋል፤የንጋት ብርሃንን ያጨልማል፤+በምድር ላይ ያሉ ከፍ ያሉ ስፍራዎችን ይረግጣል፤+ስሙ የሠራዊት አምላክ ይሖዋ ነው።”
13 እነሆ፣ ተራሮችን የሠራው፣+ ነፋስን የፈጠረው እሱ ነው፤+ሐሳቡ ምን እንደሆነ ለሰው ይነግረዋል፤የንጋት ብርሃንን ያጨልማል፤+በምድር ላይ ያሉ ከፍ ያሉ ስፍራዎችን ይረግጣል፤+ስሙ የሠራዊት አምላክ ይሖዋ ነው።”