ኢሳይያስ 22:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ይሁን እንጂ ድግስና ፈንጠዝያ፣ፍሪዳ መጣልና ሙክት ማረድ፣ሥጋ መብላትና የወይን ጠጅ መጠጣት ሆኗል።+ ‘ነገ ስለምንሞት እንብላ፣ እንጠጣ’ ትላላችሁ።”+