1 ነገሥት 22:39 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 39 ስለቀረው የአክዓብ ታሪክ፣ ስላደረጋቸው ነገሮች ሁሉ፣ በዝሆን ጥርስ ስለሠራው ቤትና*+ ስለገነባቸው ከተሞች ሁሉ በእስራኤል ነገሥታት ዘመን ስለተፈጸሙት ነገሮች በሚተርከው የታሪክ መጽሐፍ ውስጥ ተጽፎ ይገኝ የለም?
39 ስለቀረው የአክዓብ ታሪክ፣ ስላደረጋቸው ነገሮች ሁሉ፣ በዝሆን ጥርስ ስለሠራው ቤትና*+ ስለገነባቸው ከተሞች ሁሉ በእስራኤል ነገሥታት ዘመን ስለተፈጸሙት ነገሮች በሚተርከው የታሪክ መጽሐፍ ውስጥ ተጽፎ ይገኝ የለም?