አሞጽ 3:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦‘እረኛ ከአንበሳ አፍ ሁለት ቅልጥም ወይም የጆሮ ቁራጭ ነጥቆ እንደሚወስድ ሁሉበሰማርያ ባማረ አልጋና ምርጥ በሆነ ድንክ አልጋ* የሚቀመጡየእስራኤል ሰዎችም ተነጥቀው ይወሰዳሉ።’+
12 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦‘እረኛ ከአንበሳ አፍ ሁለት ቅልጥም ወይም የጆሮ ቁራጭ ነጥቆ እንደሚወስድ ሁሉበሰማርያ ባማረ አልጋና ምርጥ በሆነ ድንክ አልጋ* የሚቀመጡየእስራኤል ሰዎችም ተነጥቀው ይወሰዳሉ።’+