ኢሳይያስ 10:5, 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 “የቁጣዬ በትር የሆነውንና+ውግዘቴን የምገልጽበትን ዱላ በእጁ የያዘውንአሦራዊ+ ተመልከት! 6 ከሃዲ በሆነው ብሔር ላይ፣እጅግ ባስቆጣኝም ሕዝብ ላይ እልከዋለሁ፤+ብዙ ምርኮ እንዲወስድ፣ ብዙ ሀብት እንዲዘርፍናሕዝቡን በጎዳናዎች ላይ እንዳለ ጭቃ እንዲረጋግጥ አዘዋለሁ።+
5 “የቁጣዬ በትር የሆነውንና+ውግዘቴን የምገልጽበትን ዱላ በእጁ የያዘውንአሦራዊ+ ተመልከት! 6 ከሃዲ በሆነው ብሔር ላይ፣እጅግ ባስቆጣኝም ሕዝብ ላይ እልከዋለሁ፤+ብዙ ምርኮ እንዲወስድ፣ ብዙ ሀብት እንዲዘርፍናሕዝቡን በጎዳናዎች ላይ እንዳለ ጭቃ እንዲረጋግጥ አዘዋለሁ።+