አሞጽ 3:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 የክረምቱን ቤትና የበጋውን ቤት አፈርሳለሁ።’ ‘በዝሆን ጥርስ የተሠሩት ቤቶች ይወድማሉ፤+ትላልቅ* ቤቶችም ይደመሰሳሉ’+ ይላል ይሖዋ።”