-
አሞጽ 4:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ስለዚህ እስራኤል ሆይ፣ እንዲሁ አደርግብሃለሁ።
እስራኤል ሆይ፣ ይህን ነገር ስለማደርግብህ
አምላክህን ለመገናኘት ተዘጋጅ።
-
-
አሞጽ 7:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ከዚያም ይሖዋ “አሞጽ፣ ምን ይታይሃል?” አለኝ። እኔም “ቱምቢ” አልኩ። ይሖዋም እንዲህ አለኝ፦ “እነሆ፣ በሕዝቤ በእስራኤል መካከል ቱምቢ እዘረጋለሁ። ከእንግዲህ ወዲህ ይቅርታ አላደርግላቸውም።+
-