ዘዳግም 33:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 አንተን ለመርዳት በሰማይ ውስጥ የሚጋልብ፣በግርማው በደመና ላይ የሚገሰግስ፣+እንደ እውነተኛው የየሹሩን+ አምላክ ያለ ማንም የለም።+ መዝሙር 68:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 ለአምላክ ብርታት እውቅና ስጡ።+ ግርማዊነቱ በእስራኤል ላይ ነው፤ብርታቱም በሰማያት* ውስጥ ነው።