አሞጽ 5:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ቤቴልን አትፈልጉ፤+ወደ ጊልጋል አትሂዱ፤+ ወደ ቤርሳቤህም አትሻገሩ፤+ጊልጋል ያለጥርጥር በግዞት ትወሰዳለችና፤+ቤቴልም እንዳልነበረች ትሆናለች።*