ኤርምያስ 9:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ከዚህ ይልቅ ግትር ሆነው የገዛ ልባቸውን+ እንዲሁም አባቶቻቸው ባስተማሯቸው መሠረት የባአልን ምስሎች ተከተሉ።+