አሞጽ 6:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 “በጽዮን በራሳቸው ተማምነው* የሚኖሩ፣በሰማርያም ተራራ ያለስጋት የተቀመጡ ወዮላቸው!+እነሱ ከብሔራት ሁሉ መካከል ዋነኛ በሆነው ብሔር ውስጥ የጎላ ስፍራ ያላቸው ናቸው፤ የእስራኤል ቤትም ወደ እነሱ ይመጣል።
6 “በጽዮን በራሳቸው ተማምነው* የሚኖሩ፣በሰማርያም ተራራ ያለስጋት የተቀመጡ ወዮላቸው!+እነሱ ከብሔራት ሁሉ መካከል ዋነኛ በሆነው ብሔር ውስጥ የጎላ ስፍራ ያላቸው ናቸው፤ የእስራኤል ቤትም ወደ እነሱ ይመጣል።