ዘዳግም 14:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 “በየሦስት ዓመቱ መጨረሻ ላይ በዚያ ዓመት ያገኘኸውን ምርት አንድ አሥረኛ በሙሉ አምጥተህ በከተሞችህ ውስጥ አከማች።+