የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘሌዋውያን 26:26
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 26 የዳቦ እጥረት እንዲከሰትባችሁ+ በማደርግበት ጊዜ* አሥር ሴቶች በአንድ ምድጃ ብቻ ዳቦ ይጋግሩላችኋል፤ ዳቦውንም እየመዘኑ ያከፋፍሏችኋል፤+ እናንተም ትበላላችሁ፤ ነገር ግን አትጠግቡም።+

  • ዘዳግም 28:38
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 38 “ወደ እርሻህ ብዙ ዘር ይዘህ ትወጣለህ፤ የምትሰበስበው ግን ጥቂት ይሆናል፤+ ምክንያቱም አንበጦች ያወድሙታል።

  • ዘዳግም 32:24
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 በረሃብ ይዳከማሉ፤+

      በሚያቃጥል ትኩሳትና በመራራ ጥፋት ይበላሉ።+

      የአራዊትን ጥርስ፣

      በምድር ላይ የሚሳቡ እንስሳትንም መርዝ እልክባቸዋለሁ።+

  • 1 ነገሥት 18:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 2 ስለሆነም ኤልያስ አክዓብ ፊት ለመቅረብ ሄደ፤ በዚህ ወቅት ረሃቡ በሰማርያ ክፉኛ ጸንቶ ነበር።+

  • 2 ነገሥት 4:38
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 38 ኤልሳዕ ወደ ጊልጋል ሲመለስ በምድሪቱ ላይ ረሃብ ነበር።+ የነቢያት ልጆች+ በፊቱ ተቀምጠው ነበር፤ አገልጋዩንም+ “ትልቁን ድስት ጣደውና ለነቢያት ልጆች ወጥ ሥራላቸው” አለው።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ