-
መዝሙር 149:6, 7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 አንደበታቸው አምላክን የሚያወድስ መዝሙር ይዘምር፤
እጃቸውም በሁለቱም በኩል የተሳለ ሰይፍ ይያዝ፤
7 ይህም በብሔራት ላይ የበቀል እርምጃ እንዲወስዱ፣
ሕዝቦችንም እንዲቀጡ፣
-
ሕዝቅኤል 35:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ‘በሕያውነቴ እምላለሁ’ ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ፣ ‘ለእነሱ ካደረብህ የጥላቻ ስሜት የተነሳ በእነሱ ላይ በገለጥከው በዚያው ዓይነት ቁጣና ቅናት እኔም እርምጃ እወስድብሃለሁ፤+ በአንተም ላይ በምፈርድበት ጊዜ በእነሱ መካከል ማንነቴ እንዲታወቅ አደርጋለሁ።
-
-
-