መዝሙር 36:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ጽድቅህ ግርማ እንደተላበሱ ተራሮች* ነው፤+ፍርዶችህ እንደ ጥልቅ ባሕር ናቸው።+ ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ሰውንና እንስሳን ትጠብቃለህ።*+ መዝሙር 145:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ይሖዋ ለሁሉም ጥሩ ነው፤+ምሕረቱም በሥራው ሁሉ ላይ ይታያል።