ኢሳይያስ 2:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ምድራቸውም ከንቱ በሆኑ አማልክት ተጥለቅልቃለች።+ የገዛ እጃቸው ለሠራው፣የገዛ ጣታቸውም ላበጀው ነገር ይሰግዳሉ። ሕዝቅኤል 36:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ንጹሕ ውኃ እረጫችኋለሁ፤ እናንተም ንጹሕ ትሆናላችሁ፤+ ከርኩሰታችሁ ሁሉና አስጸያፊ ከሆኑት ጣዖቶቻችሁ ሁሉ+ አነጻችኋለሁ።+ ሆሴዕ 14:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አሦር አያድነንም።+ ፈረሶችን አንጋልብም፤+ከእንግዲህም ወዲህ የገዛ እጆቻችን የሠሩትን “አምላካችን ሆይ!” አንልም፤አባት የሌለው ልጅ ምሕረት ያገኘው በአንተ ነውና።’+ ዘካርያስ 13:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “በዚያ ቀን” ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ፣ “የጣዖቶቹን ስም ከምድሪቱ ላይ እደመስሳለሁ፤+ እነሱም ዳግመኛ አይታወሱም፤ ደግሞም ነቢያቱንና የርኩሰት መንፈሱን ከምድሪቱ ላይ አስወግዳለሁ።+
3 አሦር አያድነንም።+ ፈረሶችን አንጋልብም፤+ከእንግዲህም ወዲህ የገዛ እጆቻችን የሠሩትን “አምላካችን ሆይ!” አንልም፤አባት የሌለው ልጅ ምሕረት ያገኘው በአንተ ነውና።’+
2 “በዚያ ቀን” ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ፣ “የጣዖቶቹን ስም ከምድሪቱ ላይ እደመስሳለሁ፤+ እነሱም ዳግመኛ አይታወሱም፤ ደግሞም ነቢያቱንና የርኩሰት መንፈሱን ከምድሪቱ ላይ አስወግዳለሁ።+