-
ኢሳይያስ 43:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 እስቲ አስታውሰኝ፤ ጉዳያችንን አቅርበን እንሟገት፤
ትክክለኛ መሆንህን ለማረጋገጥ በበኩልህ ጉዳይህን ተናገር።
-
-
ኤርምያስ 2:35አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
35 አንቺ ግን ‘እኔ ንጹሕ ነኝ።
በእርግጥ ቁጣው ከእኔ ተመልሷል’ ትያለሽ።
‘ኃጢአት አልሠራሁም’ ስለምትዪ፣
በአንቺ ላይ ፍርድ አመጣለሁ።
-