-
ዘዳግም 28:38አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
38 “ወደ እርሻህ ብዙ ዘር ይዘህ ትወጣለህ፤ የምትሰበስበው ግን ጥቂት ይሆናል፤+ ምክንያቱም አንበጦች ያወድሙታል።
-
-
ኤርምያስ 12:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ስንዴ ዘሩ፤ ሆኖም እሾህን አጨዱ።+
እስኪዝሉ ድረስ ሠሩ፤ ነገር ግን ምንም ጥቅም አላገኙም።
ከሚነደው የይሖዋ ቁጣ የተነሳ
በሚያገኙት ምርት ያፍራሉ።”
-