የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 44:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 በጎረቤቶቻችን ዘንድ መሳለቂያ አደረግከን፤

      በዙሪያችን ያሉት ሁሉ እንዲያላግጡብንና እንዲዘብቱብን አደረግክ።

  • ኤርምያስ 51:51
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 51 “ዘለፋውን ስለሰማን በኀፍረት ተውጠናል።

      ባዕድ ሰዎች* በይሖዋ ቤት ባሉት ቅዱስ ስፍራዎች ላይ ስለተነሱ

      ውርደት ፊታችንን ሸፍኖታል።”+

  • ሰቆቃወ ኤርምያስ 5:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 5 ይሖዋ ሆይ፣ የደረሰብንን ነገር አስታውስ።

      ውርደታችንን እይ፤ ደግሞም ተመልከት።+

  • ዳንኤል 9:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 ይሖዋ ሆይ፣ እንደ ጽድቅ ሥራህ መጠን፣+ እባክህ ቁጣህንና ንዴትህን ከከተማህ ከኢየሩሳሌም ይኸውም ከቅዱስ ተራራህ መልስ፤ ምክንያቱም በኃጢአታችንና አባቶቻችን በፈጸሙት በደል የተነሳ ኢየሩሳሌምና ሕዝብህ በዙሪያችን ባሉት ሁሉ ዘንድ መሳለቂያ ሆነዋል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ