ኢሳይያስ 57:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 57 ጻድቁ ሞቷል፤ይህን ግን ማንም ልብ አይልም። ታማኝ ሰዎች ተወስደዋል፤*+ሆኖም ጻድቁ የተወሰደውከመከራ የተነሳ እንደሆነ* የሚያስተውል የለም።